ከከፋ ህዝብ የምንማረው ብዙ ነገር አለ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አካባቢውን መጠበቁን እና ከተፈጥሮ ጋር ተስማምቶ ማኖሩን አድንቀዋል፡፡
አዲስ አበባ —
አካባቢን በመጠበቅና የተፈጥሮ ሚዛን በማስተካከል ከዚህ ህዝብ የሚበልጥ ያደገ ሀገር እንኳን የለም ነው ያሉት ጠ/ሚኒስትሩ፣ ከከፋ ህዝብ ነዋሪዎች ተወካዮች ጋር በቦንጋ መሰብሰቢያ አዳራሽ ባደረጉት ውይይት በተለያዩ ርዕሶች ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች ላይ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
"ከከፋ ህዝብ የምንማረው ብዙ ነገር አለ" ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ