ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ፓርላማ ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ላይ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ግምገማቸውን ለቪኦኤ አካፍለዋል።
አዲስ አበባ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ፓርላማ ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ “በሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና በሙስና ተጠርጥረው የሚፈለጉ ግለሰቦችንና ትጥቅ በመፍታት ጉዳይ ላይ ውዝግብ ውስጥ የገቡ የፖለቲካ ድርጅቶችን አስመልክቶ ጠንከር ያለ መልዕክት የተላለፈበት ነው” ሲሉ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ግምገማቸውን ለቪኦኤ አካፍለዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ር ዐብይ ለፓርላማ ባቀርቡት ሪፖርት ላይ የተሰጠ አስተያየት