በኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሀገሪቱ ብዙ ለውጦችን በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።
ባህር ዳር —
በኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ሀገሪቱ ብዙ ለውጦችን በማስተናገድ ላይ ትገኛለች።
በአንፃሩ ደግሞ በተለያዩ ክልሎችና ከተሞች ግጭቶች እየተከሰቱ ይገኛሉ። የባህር ዳር ወጣቶችን አስተያየት ይዘናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የባህር ዳር ነዋሪዎች አስተያየት