ገዢው ኢሕአዲግ እና 16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርድር አጀንዳዎች ላይ መነጋገር ጀምረዋል

  • እስክንድር ፍሬው
የቅድመ ድርድሩ ከተጀመረ ወዲህ ታዛቢዎች ሲገኙ የዛሬው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

የቅድመ ድርድሩ ከተጀመረ ወዲህ ታዛቢዎች ሲገኙ የዛሬው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ገዥው ፓርቲ ኢሕአዲግ ለድርድር ፍቃደኛ የሆነባቸውና እንደዚሁም የማይቀበላቸው ርዕሶች ዛሬ ይፋ መደረግ ጀምረዋል። በምርጫ ሕጉ ላይ ለመነጋገር መፍቀዱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ግን መነጋገር እንደማይቻል ማመልከቱ ከሚጠቀሱት መካከል ናቸው።

Your browser doesn’t support HTML5

ገዢው ኢሕአዲግ እና 16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርድር አጀንዳዎች ላይ መነጋገር ጀምረዋል