"ኢትዮጵያን ወደ ኋላ የሚመልስ ኃይል የለም" - ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ

  • እስክንድር ፍሬው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ ታዳጊዎች ጋር

ኢትዮጵያን ወደ ኋላ የሚመልስ ኃይል የለም ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡

ኢትዮጵያን ወደ ኋላ የሚመልስ ኃይል የለም ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ እያጋጠሙ ያሉ ፈተናዎችንም በቤት እድሳት ጊዜ ከሚታዩ ሁኔታዎች ጋር አነፃፅረዋል ጠ/ሚኒስትሩ፣፡፡ እየታየ ያለው ጩኽትና አቧራ ኢትዮጵያ ወደ መታደስ ጎዞ እየሄደች መሆኗን የሚያሳይ ነው ሲሉ ነው የገለፁት፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ዛሬ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ ታዳጊዎች ጋር ተገናኘተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

"ኢትዮጵያን ወደ ኋላ የሚመልስ ኃይል የለም" - ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ