ጠ/ሚ አብይ በተጠርጣሪዎች የተፈፀመውን ወንጀል "ካንሰር" ሲሉ ገለፁት

  • እስክንድር ፍሬው

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ

"ወንጀለኞች ገና ከየጎሪያቸው ይወጣሉ" ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡

"ወንጀለኞች ገና ከየጎሪያቸው ይወጣሉ" ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ይሄን ያስታወቁት በሌብነትና በሰብዓዊ ጥሰት ተጠርጥረው እየተያዙ ያሉ ስዎችን አስመልክተው ባወጡት መግለጫ ነው፡፡ ወንጀለኞቹን የማደኑና በሕግ የመቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል ተጀመረ እንጂ አልተፈፀመም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

በተጠርጣሪዎቹ የተፈፀመውን ወንጀል "ካንሰር" ሲሉ የገለፁት ጠ/ሚኒስትሩ ሁላችንም ልንከላከለው የሚገባ ነው በማለት አሳስበዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚ አብይ በተጠርጣሪዎች የተፈፀመውን ወንጀል "ካንሰር" ሲሉ ገለፁት