ከኤርትራ ጋር ወደለየለት ጦርነት መግባት የኢትዮጵያ ምርጫ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚንስትር አስታወቁ።
ኣዲስ ኣበባ —
“ዓላማችንን ካሳካን በኋላ ጦራችንን ያስወጣንው በዚህ ምክንያት ነው”ብለዋል አቶ ጌታቸው ረዳ ማምሻውን ለውጭ ሀገር ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ለውጭ ሀገር ጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
“ሰራዊቴ ተልኮውን አሳክቶ ወደ ምሽጉ ተመልሷል” ኢትዮጵያ