ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት የሳውዲ የጊዜ ገደብ አንዲራዘም መጠየቁን አስታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የሳውዲ አረቢያ መንግስት ህጋዊ ፈቃድ የሌላቸው ሰራተኞች ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ እንዲራዘም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ጠይቀ። እስካሁን ወደ 80 ሺህ የሚሆኑ ለመመለስ የጎዞ ሰነድ የወሰዱ ሲሆን፤ ከ25ሺህ በላይ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የማህበረሰቡ መሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ተናግረዋል።