የፌዴራሉ የሀገር መከላከያ ኃይል በምዕራብ ወለጋ የአየር ድብደባ እንዳካሄደ የሚገልፁ ዘገባዎች መሰረተ ቢስ ናቸው ሲል የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ የሀገር መከላከያ ኃይል በምዕራብ ወለጋ የአየር ድብደባ እንዳካሄደ የሚገልፁ ዘገባዎች መሰረተ ቢስ ናቸው ሲል የጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽ/ቤቱ ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ስዩም እንዳሉት በአካባቢው የነበረው ቁሳቁሶችንና ወታደሮችን በሂሊኮፕተር የማመላለስ ተግባር ነው፡፡
በጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል የውጭ ሚዲያና የዲጂታል ክፍል ኃላፊ የሆኑት ቢል ለኔ ስዩም ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የመከላከያ ኃይል የአየር ድብደባ አድርሷል መባሉ መሰረተ ቢስ ነው ተባለ