በቱኒሲያ የባህር ወደብ አቅራቢያ ስደተኞችን የጫነ አነስተኛ ጀልባ ሰመጠ

Tunisia migrants

በሌላ ወገን ባሳለፍነው ሳምንት በዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት IOM አማካኝነት 150 የሚሆኑ ሶማሊያውያን ፍልሰተኞችን ከሊቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በርካቶቹ ተመላሽ ስደተኞች ሊቢያ በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ለወራቶች ታስረው የነበሩ ናቸው።

Your browser doesn’t support HTML5

በቱኒሲያ የባህር ወደብ አቅራቢያ ስደተኞችን የጫነ አነስተኛ ጀልባ ሰመጠ

Tunisia migrants