ኢትዮጵያና አሜሪካ በምስራቅ ኢትዮጵያ ሁርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ጥምር ወታደራዊ ልምምድ እያካሄዱ መሆናቸው ተገለፀ፡፡
ድሬዳዋ —
ልምምዱ ለ16 ቀናት የሚቆዬውና ወታደራዊ ህክምናን ያካተተው የሁለቱ ሃገራት ጥምር ልምምድ አካል ነው ተብሏል፡፡ ዓላማውም በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ጦርን/ አሚሶምን ለማጠናከር ነው ተብሏል፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያና አሜሪካ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያካሄዱ ናቸው
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያና አሜሪካ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያካሄዱ ናቸው