ቤተ እስራኤላውያን በጋዛ ጦርነት “መሥዋዕት እየከፈሉ ናቸው”

Your browser doesn’t support HTML5

ቤተ እስራኤላውያን በጋዛ ጦርነት “መሥዋዕት እየከፈሉ ናቸው”

እስራኤል በጋዛ የሐማስ ታጣቂዎች ላይ በምታካሒደውና ስድስት ወራትን ባስቆጠረው ጦርነት፣ ትውልደ ቤተ እስራኤላውያን መሥዋዕት እየከፈሉ ነው። አንዳንዶቹ፣ በጥቅምት ሰባቱ ጥቃት እና ከዚያም በኋላ በጋዛ እየተካሔደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸውን አጥተዋል፡፡

ሆኖም አብዛኞቹ ቤተ እስራኤላውያን፣ በድህነት እና በትምህርት ዕጦት እየተሠቃዩ ናቸው። ይህን አስመልክቶ አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።