የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውጭ ጉዳይ እንደዚሁም የውሃ ኃብት ሚኒስትሮች በኅዳሴው ግድብ ላይ ለመነጋገር በአዲስ አበባ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውጭ ጉዳይ እንደዚሁም የውሃ ኃብት ሚኒስትሮች በኅዳሴው ግድብ ላይ ለመነጋገር በአዲስ አበባ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡
ስብሰባው ማምሻውን ቀጥሏል፣ የተገኘ ውጤት ስለመኖሩን ማረጋገጥ አልተቻለም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ