ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሄደው የኢትዮጵያ ፓርላማ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሂደት ላይ የነበረውን የምህረት ዓዋጅ በአንድ ድምፀ ታዕቅቦ እና በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡
አዲስ አበባ —
የምህረት ዓዋጅ በአንድ ድምፀ ታዕቅቦ እና በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ ዓዋጁ በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ለተሳተፉ ሰዎች ተጠያቂነትን የሚያስቀር ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የምህረት ዓዋጅ ፀደቀ