ፓርቲው ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፥ መንግሥት ለዜጎቹ ተገቢውን ጥበቃ አላደረገም ብሏል።
አዲስ አበባ —
ከደቡብ ሱዳን የመጡ የሙሩሌ ጎሣ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ጥቃት የፈጸሙት በመንግሥት ድክመት ነው ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ መኢአድ ከሷል።
በየሙሩሌ ጎሣ እ.አ.አ. 2013/ፋይል ፎቶ - ሮይተርስ/
ፓርቲው ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፥ መንግሥት ለዜጎቹ ተገቢውን ጥበቃ አላደረገም ብሏል። የመንግሥት ባለሥልጣናት ሰሞኑን በሰጧቸውአስተያየቶች እንደዚህ ዓይነቶቹን ወቀሳዎች ሲያስተባብሉና ተጨባጩን ሁኔታ እንደማያንፀባርቁ ሲገልጹ ቆይተዋል።
እስክንድር ፍሬው የመኢአድን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ አበበን አነጋግሯል፣ ከድምጽ ፋይሉ ዝርዝሩን ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሙሩሌ ጎሣ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ጥቃት የፈጸሙት በመንግሥት ድክመት ነው ሲል መኢአድ ከሰሰ