ኢትዮጵያና የሰማይ ቀልቧ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ የጠፈር ሣይንስ ማኅበረሰብ




አቶ ተፈራ ዋልዋ - የኢትዮጵያ የጠፈር ሣይንስ ማኅበረሰብ የቦርድ ሰብሳቢ


Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያና የሰማይ ቀልቧ


የኅዋ ሣይንስና በኢትዮጵያ እየተፈጠረ ያለው ጉጉት ከተቋቋመ አሥር ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ስፔስ ሣይንስ ሶሣይቲ ከሌሎች መሰል ተቋማት ጋር እየፈጠረ ያለው ትስስር የ14 ሃገሮች ማስተባበሪያ የሆነ ክልላዊ የኅዋ ሣይንስ ፅ/ቤት አዲስ አበባ ላይ እንዲቋቋም ምክንያት ሆኗል፡፡

ይህንን መነሻ ያደረገው እስክንድር ፍሬው የቦርዱን ሰብሳቢ እንዲሁም የኢትዮጵያን የትምህርት ሚኒስትር አነጋግሯል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡