በጂቡቲ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች በሀገሩ ነዋሪዎች ጥቃት እየደረሰባቸዉ መሆኑን ተናገሩ።
ናይሮቢ —
በጂቡቲ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች በሀገሩ ነዋሪዎች ጥቃት እየደረሰባቸዉ መሆኑን ተናገሩ። ስደተኞቹ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተዉን አለመረጋጋት ተከትሎ በጂቡቲ ያሉ የኢትዮጵያዊያን ላይ የንብረት ዘረፋ እንዲሁም ግድያ መፈፀሙን ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በጂቡቲ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች ጥቃት ደረሰብን አሉ