ሚኔሶታ ዋና ከተማ ሴንት ፖል ውስጥ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ትናንት ምሽት ላይ ሻማ የማብራት ሥነ ሥርዓት አድርገዋል።
ዋሺንግተን፤ ዲሲ —
ለሃጫሉ ሁንዴሳና የእርሱን መገደል ዜና ተከትሎም በብዙ ንፁሃን ላይ ስተፈፀመው ግድያና ጥፋት እንዲሁም ለሃጫሉና ለሌሎቹም ቤተሰቦች ኀዘናቸውን የገለፁት ተሣታፊዎች ለኢትዮጵያ መንግሥትም ጥያቄ አቅርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያዊያን ሠልፍ በሴንት ፖል፤ ሚኔሶታ