አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
Your browser doesn’t support HTML5
አቃቤ ሕግ በነአቶ ሃብታሙ ላይ ይግባኙን አሰማ
ፌደራል አቃቤ ሕግ የበታች ፍርድ ቤት በነ አቶ ሃብታሙ አያሌው ላይ የሰጠውን ብይን በመቃወም ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረበውን የይግባኝ አቤቱታ በቃል ክርክር አቅርቧል፡፡
እነ አቶ ሃብታሙም መልስ ሰጥተዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ ለውሣኔ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡