አዲስ አበባ —
ከበጎ አድራጊዎች የሚገኘው ድጋፍ እየጨመረ ከመጣው ሰብዓዊ ፍላጎት ጋር አለመጣጣሙን የገለፁት የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኅበር ኅብረተሰቡን የሚያሣትፍ የገቢ ማስገኛ ፕሮግራም ትናንት ይፋ አድርጓል፡፡
ገቢ ሊያስገኝ የማችልና የ500 ሚሊየን ብር መዋዕለ ነዋይ የማጠይቅ ባለ 16 ፎቅ ሕንፃ ለማሠራትም እየተንቀሣቀሰ ነው፡፡
እስክንድር ፍሬው የማኅበሩን የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር አሕመድ ረጃን አነጋግሯል፡፡
ያዳምጡት
ዶ/ር አሕመድ ረጃ - የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ቀይመስቀል እራሱን ለመቻል እየሠራ ነው