ድርቅን ተከትሎ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ስርጭት በሰባ ከመቶ መቀነሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ድርቅን ተከትሎ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ስርጭት በሰባ ከመቶ መቀነሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ አሕመድ ኢማኖ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት በቀን ይመዘገብ የነበረው የበሽተኞች ቁጥር ከሰባት መቶ ወደ ሁለት መቶ ሃያ ሁለት ዝቅ ብሏል፡፡
የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የሆኑትን አቶ አሕመድ ኢማኖን በስልክ ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዮን ዘገባ ልኳል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በሶማሌ ክልል የተከሰተው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ስርጭት መቀነሱ ተጠቆመ