የፌዴራል መንግሥት የጸጥታ አካላት በኦሮሚያና በቤንሻንጉል አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ችግር ለመፍታት ታጣቂዎች እንደሚገቡ ተገለጸ።
አዲስ አበባ —
የፌዴራል መንግሥት የጸጥታ አካላት በኦሮሚያና በቤንሻንጉል አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ችግር ለመፍታት ታጣቂዎች እንደሚገቡ ተገለጸ።
የፌዴራል የጸጥታ አካላት ጣልቃ የሚገቡት፣ ከኦሮሚያና ከቤንሻንጉል ክልሎች በቀረበው ጥያቄ መሠረት መሆኑን ብሄራዊ የጸጥታ ምክር ቤት አስታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያና በቤንሻንጉል አዋሳኝ ያለውን ችግር ለመፍታት ታጣቂዎች ሊገቡ ነው