አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጡረታ ወጡ

  • እስክንድር ፍሬው

አምስት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች

"አቦይ ስብሃት" በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን አንጋፋውን የሕውሓት መሥራች አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በጡረታ እንዲያርፉ መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታወቋል፡፡

"አቦይ ስብሃት" በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን አንጋፋውን የሕውሓት መሥራች አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በጡረታ እንዲያርፉ መወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት አስታወቋል፡፡ ባለሥልጣናቱ ለብዙ ዓመታት በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች አገልግለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አምስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጡረታ ወጡ