የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአጣብቂኝ ጊዜ ውስጥ ወደ ሥልጣን የመጡና ይህችን ሀገር ያሸጋገሩ መሪ ናቸው ሲሉ ዶ/ር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ —
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአጣብቂኝ ጊዜ ውስጥ ወደ ሥልጣን የመጡና ይህችን ሀገር ያሸጋገሩ መሪ ናቸው ሲሉ ዶ/ር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ አበርክተውላቸዋል፡፡ "ሀገራችን በጥሩ ዕጅ ወድቃለች" ሲሉ የተናገሩት ደግሞ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ያላቸውን አድናቆት የገለፁት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ናቸው፡፡
ለቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ክብር ማምሻውን በብሄራዊ ቤተመንግሥት እየተካሄደ ያለውን የራት ግብዣ ሥነ ስርዓት የተከታተለው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ለቀድሞ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሸኝት በብሄራዊ ቤተመንግሥት