በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ለውጥ መሳካት ምሁራን የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ፡፡
አዲስ አበባ —
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጉዟችን በስሜት ሳይሆን በዕውቀት እንዲመራ ማስቻል አለባችሁ ብለዋል።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ሥልጣን የመጡበትን አንደኛ ዓመት መነሻ ያደረገ የፓናል ውይይት በሸራተን አዲስ ተጀምሯል፡፡
የተገኙትን ውጤቶችን የዘረዘሩ ፅሁፍ አቅራቢዎችና ተሣታፊዎች ይህ መድረክ ራሱ የዛሬ ዓመት የሚቻል አልነበረም ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚ ዐብይ ወደ ሥልጣን የመጡበት 1ኛ ዓመት