ላፈቀሩት ሎሚ የሚያስወርውረው መተግበሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

ሎሚ ዴቲንግ አፕ ወይም የፍቅር ጓደኛ ፈላጊዎች የመገናኛ መተገበሪያ እድሜያቸው ከ18 እስከ 65 አመት ለሆናቸው ኢትዮጵያዊያን የፍቅር ጓደኛ ፈላጊዎች የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው፡፡ በመተግበሪያው ላይ ሰዎች መሰረታዊ መረጃቸውን እና ፎቶግራፍ ካስገቡ በኋላ ለሚፈለጓቸው ሰዎች ሎሚ በመወርወር ከሰዎች ጋር መተዋወቅ ይችላሉ፡፡