በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት የታሰሩ ሰዎች ቁጥር ከ96 በላይ መድረሱን የገለጹ ቤተሰቦቻቸው፣ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውንና የተጠረጠሩበትንም ወንጀል እንዳላወቁ አስታውቀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ግጭት ያለሕግ የታሰሩ ሰዎች ከ96 በላይ መድረሱ ተገለጸ
በጉዳዩ ላይ የአካባቢውን ባለሥልጣናት ምላሽ እና አስተያየት ለማካተት ያደረግነው ጥረት፣ ስልካቸውን ስለማያነሡ አልተሳካም፡፡