በምእራብ አርሲ ሁከት የውጭ እጅ አለበት አሉ አቶ ጌታቸው ረዳ

  • መለስካቸው አምሃ
የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽንስ ጉዳይዮች ጽ/ቤት ሚንስትr አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በኦሮሚያ ክልል ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ አዲስ አበባ ውስጥ ሰጡ።

በቅርቡ በምእራብ አርሲ ተፈጥሮ ነበር ያሉት ሁከት ምንጭ አስመራ ተጨባጭ ማስረጃ እንዳላቸው የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽንስ ጉዳይዮች ጽ/ቤት ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው ረዳ አስታውቀዋል።

ሚኒስትሩ ማምሻውን ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ አድንዳድ ተቃወሚ ፓርቲዎች በአሸባሪነት ከተፈረጁ ድርጅቶች ጋር ሲሠሩ የነበሩ ሰዎች ሰርገው ገብተውባቸውል።


መለስካቸው አመሃ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በምእራብ አርሲ ሁከት የውጭ እጅ አለበት አሉ አቶ ጌታቸው ረዳ