ድምጽ የዳያስፖራው አስተያየት በትረምፕ ንግግር ላይ ኦክቶበር 27, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ዓርብ፣ የታላቁን ህዳሴ ግድብ አሰመልከቶ “ግብፅ ግድቡን ልታፈነዳው ትችላለች” በሚል ያሰሙንት ንግግር በበርካታ ኢትዮጵያውያን መካክል ቁጣን የቀሰቀሰና አነጋገሪ ሆኖ ሰንብቷል፡፡