ትናንት በምሥራቅ ጉጂ ጎሮ ዶላ ወረዳ በተፈጠረዉ የፀጥታ ችግር አንድ የመከላከያ ኃይልን ጨምሮ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።
አዳማ —
የመከላከያ ኃይል አባሉ የተገደለው በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች መሆኑን ተናግረው፣ ሌሎቹ ስድስት ሰዎች ደግሞ መከላከያ በወሰደው የአፀፋ ዕርምጃ መሆኑን ነዋሪዎች አስረድተዋል።
የጎሮ ዶላ ስለግድያዉ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በምሥራቅ ጉጂ ጎሮ ዶላ ወረዳ ግጭት የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ