Your browser doesn’t support HTML5
በጎሮ ዶላ ወረዳ 11 ተማሪዎች እና አንድ መምህር መታሰራቸው ተገለፀ
በኦሮምያ ክልል በ2015 ዓ ም በአዲስ መልክ በተዋቀረው የምስራቅ ቦረና እና ጎሮ ዶላ ወረዳ ዎች ውስጥ ባለፈው ሳምንት አመፅ አነሳስተዋል የተባሉ 11 ተማሪዎች እና አንድ መመህር መታሰራቸውን ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች ገለፁ። የጎሮ ዶላ ወረዳ አስተዳዳር ተማሪዎች መታሰራቸን እና ትምህርት ቤት መዘጋቱን አረጋግጧል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።