በምሥራቅ ሀረርጌ ደንገጎ አካባቢ በህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ዘረፋ እየተፈፀመ ነው ሲሉ የሐገር አቋራጭ አውቶብሶች ስምሪት ኃላፊዎች በተለይ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡
ድሬዳዋ —
የምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ስዩም ደገፋ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውለን ምርመራ እያደረግን ነው ብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ደንገጎ አካባቢ በህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች ላይ ዘረፋ ተካሄደ