በሐረሪ ክልል የሚገኝ የማኅበረሰብ የትምህርት ተቋም በይዞታው ውስጥ በሚፈፀም ህገወጥ የመሬት ወረራ የተነሳ የመማር ማስተማር ሥራ መጀመር አልቻልኩም አለ።
ድሬዳዋ —
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንም በህገወጥ መሬት ወረራው እየተቸገርኩ ነው ብላለች። የክልሉ ፀጥታ ምክር ቤት ችግሮቹን ለመፍታት ዝርዝር መርኃ ግብር አውጥቼ እየተንቀሳቀስኩ ነው ብሏል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በሐረሪ ክልል ህገወጥ የመሬት ወረራ