Your browser doesn’t support HTML5
በጀልባ መገልበጥ አደጋ ከ20 በላይ ፍልሰተኞች ማዳጋስካር የባህር ዳርቻ ላይ ሞቱ
ፍልሰተኞች የያዙ ሁለት ጀልባዎች ማዳጋስካር ባህር ዳርቻ ላይ ተገልብጠው 24 ፍልሰተኞች ህይወታቸው ማለፉን የሶማሊያ ማስታወቂያ ሚኒስትር ዳውድ አዌይስ አስታወቁ። ከሟቾቹ መካከል አብዛኞቹ ሶማሊያውያን መኾናቸው ተገልጿል፡፡
በሃሩን ማሩፍ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።