የእስራኤል ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ቀጥሏል

  • ቪኦኤ ዜና

የእስራኤል ወታደራዊ መኪና ከጋዛ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ይታያል፤ እአአ የካቲት 9/2025

Your browser doesn’t support HTML5

የእስራኤል ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ቀጥሏል

የእስራኤል ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት የቀጠለ ሲኾን፣ ዶናልድ ትረምፕ ባላፈው ሳምንት ጋዛን ስለመቆጣጠር የሰጡትን አስተያየት ለተቹ ወገኖች፣ የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ማይክ ዋልዝ ፕሬዝደንት ምላሽ ሰጥተዋል። የመካከለኛው ምስራቅ የእስራኤል ሐማስ የእርቅ ስምምነት፣ በእስረኞች ልውውጥ ታጋቾችን የማስለቀቅ ሌላ ስሌት አስገኝቷል። የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።