አዲስ አበባ —
ፀረ-ሽብር ሕጉን “ሃሣብን በነፃነት መንሸራሸር ለማስቆም እንደ መሣሪያ ልንጠቀምበት አይገባም” ሲሉ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የገቡት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አሳሰቡ፡፡
በቅርቡ የታሠሩት ሦስት ጋዜጠኞችና የስድስቱ የኢንተርኔት ዌብሳይት አምደኞች ጉዳይ እንደሚያሳስበቸው ኬሪ ገልፀዋል፡፡
ለዝርዝሩ ሚስተር ኬሪ በሸራተን አዲስ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪና የኢትዮጵያ አቻቸው ቴድሮስ አድሃኖም ውይይት በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
ኬሪ በኢትዮጵያ ላይ ሥጋታቸውንና ሙገሣቸውን ገለፁ
ፀረ-ሽብር ሕጉን “ሃሣብን በነፃነት መንሸራሸር ለማስቆም እንደ መሣሪያ ልንጠቀምበት አይገባም” ሲሉ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የገቡት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አሳሰቡ፡፡
በቅርቡ የታሠሩት ሦስት ጋዜጠኞችና የስድስቱ የኢንተርኔት ዌብሳይት አምደኞች ጉዳይ እንደሚያሳስበቸው ኬሪ ገልፀዋል፡፡
ጆን ኬሪ አዲስ አበባ ላይ ቡና ሲጠጡ /ፎቶ ፋይል/
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አክለው በምጣኔ ኃብት በኩል ግን ኢትዮጵያ አሣይታዋለች ያሉትን እመርታ አድንቀዋል፡፡ለዝርዝሩ ሚስተር ኬሪ በሸራተን አዲስ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡