ኢትዮጵያ ውስጥ ስለታሠሩ ጋዜጠኞች የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ፡፡
ዋሺንግተን ዲ.ሲ. - ናይሮቢ —
ኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ዛሬ ብዙ ሕይወት ያጠፋና ሌላም ጉዳት ያደረሰ ከባድ ፍንዳታ ደርሷል፡፡
አሜሪካና እንግሊዝ ሰሞኑን ለዜጎቻቸው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ያወጡ ሲሆን ግን የናይሮቢ ባለሥልጣናት ግን ይህንን እርምጃቸውን ወቅሰው መግለጫ አውጥተዋል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ኬንያ ውስጥ በስደተኞች ላይ እየተካሄደ ያለው ከበባና ማሳደድ አያያዝ እንደሚያሳስባቸው አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ገልፀዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያዊያኑ ወደ ሃገር እንዲመለሱ የሚደረገው በግዴታ ነው የሚሉ ኬንያ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞች አሉ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ናይሮቢ ላይ ፍንዳታ ደረሰ
ኬንያ ናይሮቢ ውስጥ ዛሬ ብዙ ሕይወት ያጠፋና ሌላም ጉዳት ያደረሰ ከባድ ፍንዳታ ደርሷል፡፡
አሜሪካና እንግሊዝ ሰሞኑን ለዜጎቻቸው የጉዞ ማስጠንቀቂያ ያወጡ ሲሆን ግን የናይሮቢ ባለሥልጣናት ግን ይህንን እርምጃቸውን ወቅሰው መግለጫ አውጥተዋል፡፡
ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ - የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር
በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስድስት መቶ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሃገር መመለሱን አስታውቋል፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ኬንያ ውስጥ በስደተኞች ላይ እየተካሄደ ያለው ከበባና ማሳደድ አያያዝ እንደሚያሳስባቸው አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ገልፀዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያዊያኑ ወደ ሃገር እንዲመለሱ የሚደረገው በግዴታ ነው የሚሉ ኬንያ ውስጥ የሚገኙ ስደተኞች አሉ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡