አራስ ልጅ ይዘው ለፓርላማ ስብሰባ የገቡ የኬንያ እንደራሴ ከስብሰባው በጥበቃ ሠራተኞች ታግደዋል።
ናይሮቢ —
እንደራሴዪቱ ከፓርላማው እንዲወጡ ጠባቂዎቹ ያስገደዷቸው ልጃቸውን ጡት ስላጠቡ መሆኑ ተገልጿል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አራስ ልጅ ይዘው ፓርላማ የገቡ የኬንያ ፓርላማ አባል ከስብሰባ ታገዱ