ኬንያ የ2019 ብሄራዊ ህዝብ ቆጠራ ቅዳሜና እሁድ ይደረጋል።
ናይሮቢ —
የሀገሪቱ ስታቲስቲክስ ቢሮ ቆጠራውን ለማከናወን በቂ ዝግጅት መደረጉን ገልጿል። የኬንያ ሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የመጠጥ ቤቶች በጊዜ እንዲዘጉ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኬንያ የ2019 የህዝብ ቆጠራ