በሰሜን አሜሪካ የተቋቋመው "የራያ ረድኤትና ልማት ማሕበር" ማይጨው ከተማ ውስጥ በ8 ሚልዮን ብር በላይ ያሰራው ቤተ መጻሕፍትና የመረጃ ማዕከል ሰሞኑን በይፋ ተመርቋል።
መቀሌ —
መጻሕፍት ቤቱ በርካታ የመማርያ መጻሕፍትና ኮምፒውተሮችም እንደተሟሉለት የማሕበሩን ሊቀ መንበር መምህር አብርሃ አባይለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
የማይጨው ቤተ መጻሕፍትና የመረጃ ማዕከል
ማዕከሉ በብዙዎች ቤተ መጻሕፍት ያልተለመደው ማየት ለተሳናቸው አገልግሎት እንደሚሰጥ ተደርጐ መሰራቱንም ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በማይጨው ቤተ መጻሕፍትና የመረጃ ማዕከል ታነፀ