የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ በአዲስ አበባ

  • እስክንድር ፍሬው
ከቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈት በኋላ አንዳንዶች እንደተነበዩት ኢትዮጵያ ወደ ቀዉስ አልገባችም፤ ሲሉ አቶ ኃይለማሪም ደሳለኝ ተናገሩ።

በአዲስ አበባ የተካሄደውን የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት የተመለከተውን ዘገባ ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ በአዲስ አበባ