ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
በሞር መንደር እና በሌሎችም የአባካባው ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ ቢያንስ እስከ አሁን ባለው ጊዜ አይታወቅም፡፡
በአካባቢው የሚኖሩ አንዲት ኢትዮጵያዊ አግኝቶ ቪኦኤ አነጋግሯል፡፡
ቃለምልልሱን ከተያያው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የኦክላሆማው አውሎ ነፋስና በዚያ ያሉ ትውልደ-ኢትዮጵያ ሰዎች
Oklahoma Tornado
ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ ኦክላሆማ ከተማ ሞር የመኖሪያ ሠፈርን በብርቱ የመታው ከባድ አውሎ ነፋስ ብዙ ጉዳት እንዳደረሰ ተዘግቧል፡፡በሞር መንደር እና በሌሎችም የአባካባው ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ ቢያንስ እስከ አሁን ባለው ጊዜ አይታወቅም፡፡
በአካባቢው የሚኖሩ አንዲት ኢትዮጵያዊ አግኝቶ ቪኦኤ አነጋግሯል፡፡
ቃለምልልሱን ከተያያው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡