ሞሮኮ ወደ አፍሪካ ኅብረት ልትመለስ ነው

  • እስክንድር ፍሬው
ሞሮኮ ወደ አፍሪካ ህብረት አባልነት ለመመለስ ይፋ ጥያቄ ማቅረቧ ተገለጸ።

ሞሮኮ ጥያቄው ያቀረበችው አዲስ አበባ ለሚገኘው የህብረቱ ጽ/ቤቱ መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሞሮኮ ወደ አፍሪካ ኅብረት ልትመለስ ነው