“ሐገረ-መንግሥት ግንባታና ብሄራዊ መግባባት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ውይይት ድሬ ዳዋ ላይ ተካሂዷል።
ድሬዳዋ —
በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ ምሁራን የውይይት መነሻ ሃሣቦችና ፅሁፎችን አቅርበዋል።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
“ሐገረ-መንግሥት ግንባታና ብሄራዊ መግባባት በኢትዮጵያ” - በድሬዳዋ