የመቶ ሚልዮን ብር ነዋይ የፈሰሰበት የጤና ምርምር ተቋም በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ውስጥ ተከፍቷል፡፡
መቐለ —
ተቋሙ የጤና ምርምር፣ የላብራቶሪ እና የሥልጠና ማዕከል ሆኖ እንደሚያገለግል በምርቃቱ ወቅት ተገልጿል።
ተቋሙ ለሃገር አቀፍ የጤና ሥራዎች የሚኖረውን ፋይዳ ምንድነው?
የአሜሪካ ድምፅ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር አሚር አማንና የትግራይ ክልል የጤና ቢሮ ኃላፊን አቶ ሐጎስ ጎደፋይን አነጋግሯል ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
አዲስ የጤና ምርምር ተቋም መቀሌ ላይ ተከፈተ