የሕዝብ ተወካዮች ፍርድ ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ነው ጠቅላይ አቃቤ ሕግን የሚያቋቁመው፤ ፍትህ ሚኒስቴርን ደግሞ የሚያፈርሰው አዋጅ ያፀደቀው።
አዲስ አበባ —
ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በአዋጅ ተቋቋመ፣ የፍትህ ሚኒስቴር ደግሞ ፈረሰ።
የሕዝብ ተወካዮች ፍርድ ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ነው ጠቅላይ አቃቤ ሕግን የሚያቋቁመው፤ ፍትህ ሚኒስቴርን ደግሞ የሚያፈርሰው አዋጅ ያፀደቀው።
የእስክንድር ፍሬውን አጠር ያለ ዘገባ ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ፓርላማ ፍትህ ሚኒስቴርን አፍርሶ ሥልጣኑን ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ ሰጠ