የዓየር ንብረት ለውጥ በጤናችን ላይ የሚያሳድረውን ጫና እንዴት እንቋቋም?
Your browser doesn’t support HTML5
ከወትሮው በተለየ መልኩ የዓለም ሙቀት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ይህም እንደ ጎርፍ እና የሰደድ እሳት የመሳሰሉት እንዲከሰቱ በማድረግ በሰዎች ልጅ ላይ ላይ አስከፊ ችግር እያመጣ ነው፡፡ በከባቢ ዓየር ለውጥ የተነሳ ብዙዎች ለልብ እና ለመተንፈሻ አካላት የጤና ችግር እየተጋለጡ ነው፡፡ ይሄን ችግር ለመቅረፍ ምን ብናደርግ መልካም ነው?