በኮቪድ 19 ወቅት ጉዞ ስናደርግ ምን ዓይነት ጥንቃቄዎች ማድረግ ያስፈልገናል?

Your browser doesn’t support HTML5

በኮቪድ 19 ምክንያት ቆሞ የነበሩ እንቅስቃሴዎች እየተጀመሩ እና ዓለም ቀስ በቀስ ወደቀደመው መልኳ እየተመለሰች ትገኛለች፡፡ ይሁን እና አሁንም ድረስ ኮቪድ 19 የዓለም የጤና ስጋት ነው፡፡ ስለዚህስ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በምንጓዝበት ጊዜ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች ምንድናቸው?