"ኮቪድ-19 ከአንድ ዓመት በኋላ ክፍል-ሁለት ምርጫ እና ኮቪድ-19፤ ትግራይና ኮቪድ-19 ተካተውበታል"
"ኮቪድ-19 ከአንድ ዓመት በኋላ ክፍል-ሁለት" - ምርጫ፣ የትግራይ ጉዳይ እና ኮቪድ-19
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ በሚሰጠው የክትባት ዙሪያ ጥያቄ አለዎ? ምርጫ እና ኮቪድ-19፤ ትግራይና ኮቪድ-19 በውይይቱ ተካቷል። ከመላው ኢትዮጵያ የተሰባሰቡ ጥያቄዎች ተካተዋል፡፡ በአሜሪካ ድምፅ እና በአሃዱ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተዘጋጅቶ፤ በኑሮ በጤንነት የቴሌቪዥን መርኃግብር ላይ የቀረበ፡፡ ኤደን ገረመው እና ሊዲያ አበበ ውይይቱን ይመሩታል፡፡