ቪድዮ የስኳር ሕመም እና ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች ዲሴምበር 26, 2020 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 የስኳር ሕመም የሰውነት የስኳር መጠን አለመመጣጠንን ተከትሎ የሚመጣ ጽኑ በሽታ ነው፡፡ የስኳር ሕሙማን ታዲያ እለት እለት ጤናቸውን ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ ያጋሩናል፡፡ ባለሞያውም ምክር አላቸው፡፡